Home2023January (Page 3)

January 2023

አዲስ አበባ፣ ጥር 19/ 2015 ዓ.ም፡- የ2014 ዓ.ም የ12 ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከተፈተኑት አጠቃላይ 896 ሺ 520  ተማሪዎች ውስጥ 50 በመቶ እና በላይ ያመጡ ተፈታኞች 29,909 (3.3በመቶ) ብቻ መሆናቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የተመዘገበውን ውጤትም “አስደንጋጭ” ብሎታል፡፡ የትምህርት ሚንቴሩ ፐሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ዛሬ ከሰዓት ለሚድያዎች በሰጡት ጋዜጣዊ

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር 19/ 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ከቀኖና እና ከእውቅናዬ ውጭ የሆነ ሕገ ወጥ የኤጲስ ቆጶሳት እና ጳጳሳት ሹመት ተስጥቷል በተባለው ጉዳይ ላይ ቅዱስ ሲኖዶሱ ባካሄደው አስቸኳይ ምልአተ ጉባኤ፣ ሲመቱን በሰጡ ሊቀጳጳሳት እና ተሿሚዎች ላይ የውግዘት ውሳኔ አሳለፈ።   የውግዘት ውሳኔ የተላለፈባቸው ሶስቱ ሊቀጳጳሳት

Read More

ፎቶ ክሬዲት- አዲስ ፎረቹን አዲስ አበባ፣ጥር 18 2015 ዓ/ም፡- የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ቅርንጫፍ የመጀመርያው የሰብአዊ መብት ችሎት የቀድሞው የህውሓት ታጋይ አቶ ስብሓት ነጋ ከሀገር እንዳይወጡ በመከልከላቸው በከፈቱት ክስ ላይ የኢሜግሬሽን ባለስልጣን ኃላፊ ፍርድ ቤት ቀርቦ ቃል ባለመስጠቱ በፖሊስ ተይዞ ቃል እንዲስጥ ፍርድ ቤቱ ማዘዙን

Read More