ዜና፡ አሜሪካ ኦሮሚያ ውስጥ ያለውን አለመረጋጋት ወደ መቋጨት ትኩረቷን አዞረች፤ የኤርትራ ወታደሮች ከትግራይ መውጣት መጀመራቸውን አረጋገጠች
አዲስ አበባ፣ ጥር 15/2015 ዓ.ም፡- የአሜሪካ መንግስት ትኩረቱን ኦሮሚያ ክልል ወዳለ ግጭት በማዞር የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በኦሮሚያ ክልል እየተካሄደ ያለውን ግጭት መቋጨት እንደሚያስፈልግ ከጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ጋር በስልክ ባደረጉት ውይይት ገለፁ፡፡ ይህ የተባለው በፌዴራል መንግስትና መንግስት “ሸኔ” ብሎ በሚጠራው በታጠቁ የኦሮሞ ነፃነት