Home2022 (Page 85)

July 2022

በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ወለህ መጠለያ ለሚገኙ ተፈናቃዮች። ምስል፡ የዋግ ኽምራ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ   አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 5፣ 20141 ዓም ፦በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በረኸትና ምንጃር ወረዳዎች እንዲሁም በደብረ ብርሃን ከተማ በሚገኙ ሁለት ማለትም በጭና እና ወይንሸት የተፈናቃይ ጣቢያዎች  የኩፍኝ በሽታ ተከስቷል። በተመሳሳይ፣ ባለፉት ሶስት

Read More

በዚህ አመት በሚያዝያ ወር የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ የኮንሶ ዞን በግጭት ምክንያት ለተፈናቀሉና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች ልዩ ልዩ የቁሳቁስ እና የምግብ ድጋፍ አከፋፍሏል። ምስል፡ የኮንሶ ዞን ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በብሩክ አለሙ አዲስ አበባ፣ሀምሌ 4 / 2014 ዓ.ም - በኮንሶ ዞን በዝናብ እጥረት ምክንያት 190

Read More

ረዳት ኮሚሽነር ቡሽራ አልቀሪብ ፡፡ ምስል፡ የ ቤንሻንጉል ክልላዊ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 4፣ 2014 ዓ.ም፦ በቤንሻንጉል ክልላዊ መንግስት መዲና አሶሳ ከተማ ጊዚያዊ የእንቅስቃሴ ገደብ መጣሉን የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡ የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር ቡሽራ አልቀሪብ

Read More