ዜና፡- የጋምቤላ ክልል “ህገ-ወጥ ድርጊቶችን ለመቆጣጠር” የሰዓት እላፊ አዋጁን አጠናከረ
አቶ ኡጌቱ አዲንግ ። ምስል፡ የጋምቤላ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ጽህፈት ቤት አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 8፣ 2014 ዓ.ም ፦የጋምቤላ ክልል “በጋምቤላ ከተማ ባለው ነባራዊ ሁኔታ” እና “ህገ-ወጥ ድርጊቶችን ለመቆጣጠር” በሚል ቀደም ሲል በክልሉ ተጥሎ የነበረውን የሰዓት እላፊ አዋጅ እያጠናከረ መሆኑን ትናንትና ሀሙስ ሐምሌ 8
0 Comments