Home2022 (Page 86)

July 2022

በክልል እና በፌዴራል ደረጃ በሚገኙ በርካታ ማረሚያ ቤቶች የሥነ ምግባር ጥፋት ፈጽመዋል የተባሉ ታራሚዎች አካላዊ ቅጣት የሚቀጡ መሆኑ በሪፖርቱ የተመዘገበው ሌላው የሰብአዊ መብት ጥሰት ነው ። ምስል፡ ኢሰመኮ አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 1፣ 2014 ዓ.ም ፦ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን

Read More

በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ወለህ መጠለያ ለሚገኙ ተፈናቃዮች። ምስል፡ የዋግ ኽምራ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በእቴነሽ አበራ አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 1፣ 2014 ዓ.ም፦ በዋግ ኽምራ አስተዳደር ዞን ስር ያሉ ሶስት ወረዳዎች አበርገሌ፣ ዝቋላ እና ፀገበጅ እስካሁን በትግራይ ሃይሎች ቁጥጥር ስር ያሉ ሲሆን በዚህም የተነሳ  ህዝቡ ለከፍተኛ ረሃብ፣

Read More

በብሩክ አለሙ ሃምሌ 1፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦የከተማ አስተዳደሩ ግንባታቸው ሲካሄዱ የቆዩ 14ኛው ዙር የ20/80 እና 3ኛው ዙር የ40/60 በአጠቃላይ 25,491 የጋራ መኖሪያ  ቤቶችን ለተጠቃሚዎች በዛሬው  እለት የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የከተማው ከፍተኛ አመራሮች፣ ተመዝጋቢዎች፣ እና የክብር እንግዶች በተገኙበት  በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት አዳራሽ

Read More