Home2022 (Page 82)

July 2022

በትናንትናው እለት የሥራ ማስጀመሪያ ስምምነት የተፈራረመው የበረንታ ሲሚንቶ ፋብሪካ በ340 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የተቋቋመ ፋብሪካ ነው። አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 ዓም:- "በአማራ ክልል ሁነኛ የሆነ የሲሚንቶ ፋብሪካ አለመኖሩ እጅግ የሚያስገርም ብቻ ሣይሆን ሁላችንንም ሊቆጨነንና ሊያንገበግበን የሚገባ ጉዳይ ነው" ሲሉ የአማራ

Read More

በታንዛኒያ እስር ላይ የነበሩ 126 ኢትዮጵያውያን ከእስር ተፈተው ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 ዓም:- በታንዛኒያ እስር ላይ የነበሩ 126 ኢትዮጵያውያን ከእስር ተፈተው ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ታንዛኒያን አቋርጦ ወደ ደቡብ አፍሪካ በሚደረግ ሕገ ወጥ ጉዞ በርካታ ኢትዮጵያውያን በታንዛኒያ መንግስት የፀጥታ ኃይሎች ቁጥጥር

Read More

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 10፣ 2014 ዓ.ም፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የሲዳማ ህዝብን በዋና ምርጫ ክልልነት ለሚወክለው አዲስ ለተቋቋመው የፖለቲካ ድርጅት የሲዳማ ፌደራሊስት ፓርቲ (ሲፌፓ) ጊዜያዊ የምዝገባ ማረጋገጫ ሰነድ ሰጠ። ፓርቲው ለአዲስ ስታንዳርድ በላከው መግለጫ፣ “የሲዳማ ህዝብ ከ135 ዓመታት በፊት ጀምሮ ራሱን በራሱ እንዲያስተዳድር፣ ባህልና

Read More