ዜና፡ በጋምቤላ ከተማ ተጥሎ የነበረው የሰዓት እላፊ ገደብ ተነሳ
አቶ ኡጌቱ አዲንግ ። ምስል፡ የጋምቤላ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ጽህፈት ቤት በብሩክ አለሙ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014:- ሰሞኑን በጋምቤላ ከተማ ካለው ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ ከቀናት በፊት ተጥሎ የነበረው የሰዓት እላፊ ገደብ መነሳቱን የክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በጋምቤላ ከተማ ከሐምሌ 7 ቀን 2014 ዓ.ም
0 Comments