Home2022 (Page 84)

July 2022

አቶ ምትኩ ካሳ አዲስ አበባ ፣ ሀምሌ 6 ፣2014 ዓም ፦ የአደጋ ስጋትና ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት አቶ ምትኩ ካሳ በቁጥጥር ስር ዋሉ። ኮሚሽነሩ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ነው ዛሬ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ስር የዋሉት። በፌደራል ፖሊስ በወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ የሙስና ወንጀሎች ምርመራ መምሪያ

Read More

በጉዳቱ በግ ሲገዙ የነበሩ ሰዎችና የቀን ሰራተኞች ላይ ጉዳት መድረሱ የተገለጸ ሲሆን ተጎጂዎች ወደ ሆሰፒታል ተወስደዋል። ምስል፡ ደሴ ኮምዩኒኬሽን አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2014 ዓም፣ ዛሬ በደሴ ከተማ ፣ ሳላይሽ ቀበሌ ፣ ሰኞ ገበያ አካባቢ ቆራሊዮ ከመኪና ሲያራግፉ በነበሩ ሰዎች ላይ ቦምብ ፈንድቶ ከ11ሰዎች በላይ

Read More

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለስልጣናት የ 20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች  ከዕጣ አወጣጥ ስነ-ስርዓት ላይ፡፡ ምስል ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በብሩክ አለሙ አዲስ አበባ፣ሀምሌ 5፣ 2014 ዓ.ም፡- ሀምሌ 01 ቀን  2014 ዓ.ም የወጣውን የ 20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች  ከዕጣ አወጣጥ ስነ-ስርዓት

Read More