ዜና: አገር አቋራጭ የሕዝብ ትራንስፖርት በሚሰጡ ተሸከርካሪዎች ላይ የታሪፍ ጭማሪ ተደረገ
አዲስ አበባ ሰኔ 30፣ 2014 - የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ከሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ የተደረገውን የነዳጅ መሸጫ ዋጋ ማስተካከያ መሰረት በማድረግ÷ የአገር አቋራጭ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በሚሰጡ ተሸከርካሪዎች ላይ የትራንስፖርት የታሪፍ ጭማሪ ዛሬ አስታውቋል፡፡ አዲሱ የታሪፍ ጭማሪም ከዛሬ ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም
0 Comments