Home2022December (Page 3)

December 2022

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18/ 2015 ዓ.ም፡- መንግስት በውጭ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የሂሳብ ደብተር የሚከፍቱበትን የዲያስፖራ አካውንት ህግ እና የአሠራር ስርዓት ላይ ባደረገው ክትትል፣ የትንተናና ማጣራት ስራዎች 85 ተጠርጣሪ ግለሰቦች የተሰታፉበት እና በህገ-ወጥ መንገድ ተሰበሰበ የተባለ መጠኑ 20,226,583 ዶላር የውጭ አገር ገንዘብ በባንክ እንዲታገድ

Read More

በኢትዮጵያ የኮቪድ የጤና ባለሙያዎች፤ ፎቶ፡ የአለም ጤና ድርጅት/ከክምችት አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17/ 2015 ዓ.ም፡- የከቪድ 19 ወረርሽኝ መከሰትን ተከትሎ በሽታውን ለመከላከል በተደረገው ጥረት በጤና ሚኒስቴር በቀረበላቸው ጥሪ መሰረት ከመጋቢት 2012 ዓ.ም ጀምሮ በኮንትራት ሲያገለግሉ የነበሩ 3 መቶ 40 የጤና ባለሙያዎች በቋሚ እንዲስተካከልላቸው የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን  መመሪያ

Read More

የልዑክ አባላት፤ ፎቶ- የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17/ 2015 ዓ.ም፡- በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ የተመራው ከፍተኛ የፌደራል መንግስት የስራ ኃላፊዎች ልኡክ ዛሬ ማለዳ በትግራይ ክልል ወና ከተማ  መቐለ መግባቱን  የክልሉ ሚድያ እስታወቁ ። የልዑካን ቡድኑ  በፌዴራል መንግስትና በትግራይ ክልል ባለስልጣናት ላይ

Read More