ዜና፡ በአዳማ ከተማ በፈነዳ ቦምብ የአንድ ሰው ሞት እና ሰባት ሰዎች መቁሰልን ተከትሎ ፖሊስ 11 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር አዋለ
አዳማ ከተማ ፤ ፎቶ ማህበራዊ ድረ-ገፅ በጌታሁን ለገሰ @Birmaduu2 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19/ 2015 ዓ.ም፡- በአዳማ ከተማ ትላንት ታህሳስ 18 ቀን ምሽት ላይ በተፈፀም የቦምብ ጥቃት የአንድ ሰው ህይወት ማለፉን እና ሌሎች ሰባት ሰዎች መቁሰላቸውን የአዳማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። በቦሌ ክፍለ ከተማ በሚገኘው ሃትሪክ ጃምቦ ሃውስ በተባለ
0 Comments