ፈጠራ፦ የገጠር እና የሩቅ አካባቢ ተማሪዎችን የዲጂታል ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ ለማድረግ ያቀደው “ዲጂ ትራክ” ኢትዮጵያ ፕሮጀክት በይፋ ተጀመረ
ቤተልሔም ደሴ፣ የ'ICog Anyone Can Code’ ዋና ሥራ አስፈጻሚ፣ ሊዮ ሊዩ፣ የሁዋዌ ሰሜን አፍሪካ ሪጅን ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ፣ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር)፣ የኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር፣ እና ፍፁም አሰፋ፣ የኢትዮጵያ የዕቅድና ልማት ሚኒስቴር። "DigiTruck " ተንቀሳቃሽ ዲጂታል መማሪያ ክፍል ሲሆን ከገጠር አካባቢዎች የመጡ ተማሪዎች የዲጂታል ቴክኖሎጂ
0 Comments