Home2022November (Page 2)

November 2022

ረ/ኢንስፔክተር ክንዱ ወረቅነህ አዲስ አበባ፣ ህዳር 20/2015 ዓ.ም ፡- በደቡብ ወሎ ዞን መካነ ሰላም ከተማ በመካነ ሰላም ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን ሰንበት ት/ቤት አዳራሽ ላይ ቦንብ በመጣል የአንድ ካህን ሞትና በ16 ሰዎች ላይ ጉዳት ያደረሠው ተጠርጣሪ በቁጥጥር መዋሉን የመካነ ሰላም ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ ጥቃቱ

Read More

አዲስ አበባ፣ህዳር 19/2015፡ በተሻሻለው የሰብአዊ እርዳታ እቅድ መሰረት ከሰኔ እስከ ሀምሌ 2015 ዓ.ም  ድረስ የጸጥታ ችግር፣ ግጭቶችና ብጥብጥ እንዲሁም በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተው ድርቅ የሰብዓዊ እርዳታ ፍላጎትን መጀመሪያ ላይ ከነበረበት 3.085 ቢሊዮን ዶላር ወደ 3.335 ቢሊዮን ዶላር ከፍ እንዲል አድርጓታል። ሆኖም ከ20 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ሰዎች ሕይወት

Read More

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19 / 2015 ዓ.ም፡- ሰሜን ጎንደር ዞን የሚገኙ አንዳንድ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች የአንቡላንስ ተሽከርካሪዎች ለተፈለገው ዓላማ አገልግሎት ባለመስጠታቸው እናቶች በቤታቸው እንዲወልዱ መገደዳቸው የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ያላለም ፈንታሁን ገለፁ፡፡ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ያላለም ፈንታሁን እንደገለፁት ተሽከርካሪዎቹን ከተቀጠረ የመንግስት ሹፌር ውጭ ሌሎች በመንግስት

Read More