ዜና፦ ኢትዮጵያ ከሰላም ስምምነቱ ወዲህ ሰብዓዊ ዕርዳታ እንደታገደ መቆየቱን አስተባበለች፤ ዕርዳታ “ከምን ጊዜዉም በተሻለ ሁኔታ እየገባ ነዉ” አለች
አዲስ አበባ፡ ሕዳር 2 ፣ 2015፦የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ቢሮ በፕሪቶሪያ በተደረሰው ስምምነት መሠረት የሰብዓዊ ዕርዳታ በአስቸኳይ እና ያለገደብ ወደ ትግራይ እንዲገባ በማለት የሰጠውን መግለጫ ተከትሎ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን “እስካሁንም በመከላከያ ወዳልተያዙት አካባቢዎች ጨምሮ ዕርዳታ ከምንጊዜዉም
0 Comments