ዜና፡ሶስት የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች የጃዋር መሀመድን የጥበቃ አባላት ዋስትና ከፈቀዱ በኋላ መታሰራቸው ቅሬታ አስነሳ
አዲስ አባባ፣ጥቅምት26/2015 ዓ.ም፡- በኦሮሚያ ክልል የምስራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ከተማ ፖሊስ፣ በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ወንጀል ችሎት ሶስት ዳኞችን ያለህግ አግባብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን ስማቸው እንዳይገለፅ የፈለጉ እና ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው የመረጃ ምንጭ ለአዲስ ስታንዳርድ ተናግረዋል፡፡ ደሳለኝ ለሚ፣ መሀመድ ጂማ እና አብዲሳ ዋቅጅራ የተባሉ ሶስት
0 Comments