ዜና ፡- የህዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከፍተኛ አመራሮች በንብረት ላይ የሚጣለውን ግብር ማን መወሰን አለበት በሚለው ጉዳይ ላይ መከሩ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 1/2015 ዓ.ም፡- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከፍተኛ አመራሮች በጋራ በተገኙበት በንብረት ላይ የሚጣለውን ግብር ማን መወሰን አለበት በሚለው ጉዳይ ላይ በትላንትናው እለት ምክክር አድርገዋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በፌስቡክ ገጹ እንዳለዉ ምክክሩ ያስፈለገዉ በሕገ መንግሥቱ ውስጥ በንብረት ላይ
0 Comments