ዜና፦ አሜሪካ 3 ሚሊየን ዶላር የሚገመቱ 126 የሳንባ ነቀርሳ መመርመሪያ ማሽኖችን ለኢትዮጵያ ለገሰች
አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን 126 የጄኔክስፐርት ማሽኖችን ለኢትዮጵያ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ሲያስረክቡ። አዲስ አበባ፣ጥቅምት29/ 2015 ዓ.ም ፦ የአሜሪካ አለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ (USAID) 157 ሚሊዮን ብር በላይ (3 ሚሊዮን ዶላር) የዋጋ ግምት ያላቸዉ 126 ‘ጄኔክስፐርት’ የተሰኘ የሰንባ ነቀርሳ መመርመርያ ማሽኖች ድጋፍ ለኢትዮጵያ
0 Comments