Home2022November (Page 13)

November 2022

ጋዜጠኛ ደሳለኝ ከፌደራል ማረሚያ ቤት ሲወጣ። ፎቶ፡ ታሪኩ ደሳለኝ አዲስ አበባ ፤ ህዳር 7፤ 2015- ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከአምስት ወራት እስር በኋላ ዛሬ ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ተፈታ፡፡ ጋዜጠኛ ተመስገን በ30 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲፈታ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የፀረሽብርና ህገመንግስታዊ ጉዳዮች ወንጀል

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በዛሬው እለት በፓርላማ አባላት ንግግር አድርገዋል። የምስል ክሬዲት፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አዲስ አበባ፡ህዳር 06/2015 ዓ/ም፦ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ  በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ በሰጡበት ወቅት ህወሓትን “አሸባሪ ድርጅት”  ብሎ የፈረጀው ህግ “ከአሸባሪ ድርጅት” ጋር መደራደርን

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በዛሬው እለት በፓርላማ አባላት ንግግር አድርገዋል። የምስል ክሬዲት፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አዲስ አበባ፡ህዳር 06/2015 ዓ/ም፦ በደቡብ አፍሪካ በተደረገው የሰላም ስምምነት ላይ ወልቃይት ወደ ትግራይ ይሁን ወደ አማራ ይሁን የሚል ስምምነት አለመደረሱንና አጠቃላይ ችግሩ የሚፈታው በህገ መንግስቱ መሰረት እንደሚሆን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ

Read More