Home2022April (Page 6)

April 2022

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3 ፣ 2014፣:- በኦፌኮ የተለያዩ ተዋጊ ኃይሎች ወደ ፖለቲካዊ መድረክ በመመለስ ለኦሮሚያና ለሰፊው ሕዝብ ሰላም እንዲያወርዱ ቢጠይቅም ጦርነቱ በከፋ መልኩ ቀጥሎ በመንግስት አዲስ ዘመቻ ተከፍቷል ሲል ገልጿል፡፡ ፓርቲው ይህን ያለው ዛሬ ባወጣው መግለጫ ሲሆን መንግስት ሰሞኑን በአዲስ መልኩ ያወጀው ዘመቻ በጥቂቱ ፈንጥቆ የነበረውን

Read More

ማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ መጋቢት 30/2014 ፣በአዲስ አበባ በሚገኙ የተለያዩ መንግስታዊ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ሰላት በቅጥር ግቢያቸውም ሆነ ከትምህርት ቤት ወጥተው እንዳይሰግዱ በመንግስት አካላት መከልከላቸውን ተከትሎ በዛሬው እለት በመዲናዋ የተለያዩ አካባቢ በሚገኙ የመስጂድ ስፍራዎች ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ። በወረቀት የተፃፉ መፈክሮችን ይዘው ከወጡት የእስልምና እምነት ተከታዮች መካከል በፖሊስ

Read More

በእቴነሽ አበራ እና ብሩክ አለሙ አዲስ አበባ ፣መጋቢት 30፣ 2014 – የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማኅበር ኮንፌዴሬሽን በትናንትናው እለት ባካሄደው የግማሽ አመት ኮንፈረንስ ላይ መንግስት ለኢንዱስትሪ ፖርክ ሰራተኞችን የስራ ዋስትና በተመለከ መፍትሄ እንዲሰጥ ተጠየቀ። ኮንፌድሬሽኑ ጨምሮም በኑሮ ውድነቱ ላይ ዘላቂ እና ተጨባጭ የሆነ  መፍትሄ በተለይም ዝቅተኛ ክፍያ ተከፋይ

Read More