Home2022April (Page 5)

April 2022

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6 ፣ 2014 - በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ጸሎትና ሌሎች ዝግጅቶች እንዳይደረጉ በመከልከላቸው የሙስሊሙ ማህበረሰብ ያቀረቡትን ቅሬታዎች በተመለከተ የትምህርት ሚኒስቴር በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ ላይ መግለጫ አውጥቷል፡፡  ጉዳዩ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በማገናኘት

Read More

አዲስ አበባ ሚያዚያ 5/2014፡ ባለፈው ሳምንት በአፋር ክልል ድንበር በኩል ከሀገር ሊወጡ የሞከሩ ከ90 በላይ ስደተኞችን በአካባቢው ፖሊስ መያዘቸውን የባቲ ወረዳ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አፋር ክልል አጎራባች የሆነችው ባቲ ወረዳ በጅቡቲ አቋርጠው ወደ መካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ለመውጣት ለሚፈልጉ ህገወጥ ስደተኞች ተመራጭ መሻገሪያ

Read More

በእቴነሽ አበራ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4 ፣ 2014፣ ከሰሞኑ በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን አሪ ወረዳ በተፈጠረው ሁከትና ግጭት የተነሳ የአንድ ሰው ህይወት ያለፈ ሲሆን ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰዎች መፈናቀል እንዲሁም የንግድ ቤቶችና መኖሪያ ቤቶች ላይ ዘረፋ እና ቃጠሎ ደርሷል። ለቀናት በጂንካ ከተማ ከዘለቀው አለመረጋጋት በኋላ

Read More