Home2022April (Page 8)

April 2022

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29/2014 -የኢትዮጵያ መንግስት አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ሂዩማን ራይትስ ዎች ያወጡትና በወልቃይት ላይ ትኩረቱን ያደረገውን ሪፖርት ይዘት በጥንቃቄ እየመረመረ እንደሚገኝ ጠቁሞ የሪፖርቱ ስሜት ቀስቃሽ ተደርጎ መቅረብና የሚዲያ ዘገባ አቀራረብን መከተል የግኝቶቹንም ይዘትና ተአማኒነት ጥያቄ ውስጥ የሚያስገባም መሆኑን አስታዉቋል። የሪፖርቱ ብሔር ተኮር ይዘትም መንግሥትን

Read More

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28/2014 - የአማራ ክልል የጸጥታ ሃይሎች እና የሲቪል ባለስልጣናት በኢትዮጵያ ምዕራብ ትግራይ ዞን ከህዳር 2020 ጀምሮ በትግራይ ተወላጆች ላይ የጦር ወንጀል እና በሰብአዊነት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎችን ፈፅመዋል ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ሂውማን ራይትስ ዎች ዛሬ መጋቢት 28 ይፋ ባደረጉት አዲስ ሪፖርት አስታውቀዋል።

Read More

አዲስ አበባ መጋቢት 27፣ 2014 የተራራ ኔትወርክ ኦንላይን ሚዲያ ዋና አዘጋጅ የሆነው ታምራት ምንም አይነት ክስ ሳይመሰረትበት 117  ቀናት ክስ ሳይመሰረትበት እና የዋስትና ጥያቄው ሳይፈቀድለት  በፖሊስ ቁጥጥር ስር ቆይቷል። መጋቢት 1 ቀን 2014 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል ልዩ ዞን ፊንፊኔ ዙሪያ በሚገኘው ገላን ወረዳ ፍርድ ቤት ዳኞች

Read More