Home2022April (Page 4)

April 2022

ጌታሁን ፀጋዬ ሚያዚያ 10፣ 2014፣ አዲስ አበባ -የምስራቅ አፍሪካ ወታደራዊ መረጃ ተቋማት ከሚያዚያ 8 እስከ 9፣ 2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በተደረገው የጋራ የውይይት መድረክ ላይ በቀጠናው ፀጥታና ደህንነት ጉዳዮች ዙርያ  በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ። በምክክር መድረኩ የተሳተፉ ሀገራት ጁቡቲ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ሶማሊያ፣ ሱዳን፣

Read More

ብሩክ አለሙ አዲስ አበባ ሚያዚያ 10፣ 2014 - የኢትዮጽያ ሠራተኞች ማህበራት ኮንፌዴርሽን (ኢሠማኮ) የአሰሪና ሰራተኛን ጉዳይ በተመለከተ በዓለም ሥራ ድርጅት የወጡ ስምምነቶች ቁጥር 97እና 143፣ ቁጥር 189 እንዲሁም ቁጥር 190 በሀገራችን ፀድቀው ተግባራዊ እንዲሆኑ ጠየቀ፡፡ ኢሠማኮ ተግባራዊ እንዲሆኑ የጠየቀው የፍልሰተኛ ሠራተኞችን የሚመለከቱ ስምምነት ቁጥር 97 እና 143

Read More

ጌታሁን ፀጋዬ  .አዲስ አበባ ሚያዚያ 7፣ 2014፣ ፡- በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኘው የአጣዬ ወረዳ ሆስፒታል የላብራቶሪው ክፍል መስራት በማቆሙ አስቸኳይ እርዳታ እንደሚያስፈልግ የሆስፒታሉ ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር ተሾመ ብዙ አየሁ ለአዲስ ስታንዳርድ ገለፁ። ሜዲካል ዳይሬክተሩ እንደተናገሩት ላብራቶሪው  በመዘረፉ አሁን ስራ አቁሟል። በሆስፒታሉ ሲቢሲ (CBC) የደም መመርመሪያ

Read More