Home2022April (Page 7)

April 2022

በጋምቤላ ክልል የማጅራት ገትር ክትባት ሲወስዱምስል: የዓለም ጤና ድርጅት አዲስ አበባ ፣መጋቢት 30፣ 2014  - በአለም ጤና ድርጅት (WHO) በመጋቢት 25፣ 2014 ዓ.ም “ወረርሽኝ እና ሌሎች ድንገተኛ አደጋዎች”  በሚል እትም ላይ የወጣ አዲስ ሪፖርት 13 ሰዎች መሞታቸውን (የጉዳት ገዳይ ጥምርታ (CFR) 0.9%) እና ለጥናቱ ከተመረጡ 12

Read More

በእቴነሽ አበራ አዲስ አበባ ፣መጋቢት 30፣ 2014 - በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ፊጋ ሳህሊተ ምህረት የትራፊክ መብራት ዙሪያ ጥቂት የማይባሉ ጨቅላ ህፃናትን በጀርባቸው ያዘሉ ወጣት ልጃገረዶች መኪና እየዞሩ ገንዘብ ሲለምኑ ይታያሉ። ይህ ትዕይንት በአዲስ አበባ ከተማ ያልተለመደ ነገር አይደለም። ነገር ግን እነዚህ ልጃገረዶች እንደሌሎች

Read More

የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ዋና ሀላፊ ከትምህርት ቤቶች ጋር ባደረጉት ውይይት መጋቢት 29፣ 2014፣ አዲስ አበባ:- በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ሙስሊም ተማሪዎች ባለፈው ሳምንት የረመዳን ወር መጀመሩን ተከትሎ በርካታ ትምህርት ቤቶች ሶላት እና ሌሎች ተግባራትን በመከልከላቸው ብስጭታቸውንና ቁጭታቸውን እየገለጹ ነው።ይህ በእንዲህ እንዳለ የአዲስ አበባ ከተማ

Read More