Home2022April (Page 3)

April 2022

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 15/2014 - በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የሚመራው የብሄራዊ ደህንነት ምክር ቤት ከፍተኛ የመከላከያ ሰራዊት፣ የፖሊስ እና የመረጃ ባለስልጣናት እንዲሁም የክልል ፕሬዝዳንቶች እና ሌሎችንም ጨምሮ በሀገሪቱ ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ላይ ተወያይቷል። ምክር ቤቱ፣ በህገ ወጥ መንገድ ታጥቀው የሀገሪቱን ሰላምና ፀጥታ በማደፍረስ ላይ

Read More

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 13/2014 - የምስራቅ ሸዋ ዞን አስተዳደር ራሳቸውን ‘ፋኖ’ ብለው በሚጠሩ ‘ጽንፈኛ የአማራ ሃይሎች’ አንድ አምቡላንስ መኪና መቃጠሉን ገልጿል። አምቡላንሱ ሚያዚያ 11 ቀን አራት ሰዎችን ጭኖ  ከምስራቅ ሀረርጌ ዞን ጉርሱም ወረዳ ወደ አዳማ ሲጓዝ እንደነበር የምስራቅ ሸዋ ዞን ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል። ቢሮው በፌስቡክ

Read More

በደረጀ ጎንፋ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2014 - በኦሮሞ እና ሰሜን ሸዋ ዞኖች በአዲስ መልክ በተቀሰቀሰው ግጭት 10 ሰዎች ህይወት ማለፉን እና በርካታ ሰዎች መፈናቀላቸው ተገለፀ። የኦሮሞ ልዩ ዞን የጅሌ ዱሙጋ ወረዳ ነዋሪዎች ለአዲስ ስታንዳርድ፤ እሑድ ሚያዝያ 9 ቀን ከሰአት በኋላ ግጭት መቀስቀሱን ተናግረዋል። ከበደ (ስማቸው ለደህንነት

Read More