ዜና: በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ከቅምቢቢት ወረዳ 280 ሄክታር መሬት ወደ አማራ ክልል ተጠቃሏል ተባለ
በደረጀ ጎንፋ አዲስ አበባ መጋቢት 27፣ 2014 - በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ቅምቢቢት ወረዳ 280 ሄክታር ስፋት ያለው መሬት ‘በማይታወቅ ሁኔታ’ በአማራ ክልል መንግስት አስተዳደር ስር መግባቱን የወረዳው ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ መግለጫ አስታውቋል። በተጨማሪም የአማራ ልዩ ሃይል በወረዳው መሰማራቱ የአካባቢውን አርሶ አደሮች በነፃነት እንዳይዘዋወሩ እያደረጋቸው መሆኑንም
0 Comments