Home2022April (Page 2)

April 2022

በምሕረት ዕቑባይ በርሀ @MehretOkubay መቀሌ -  "ጥቅምት 2014 እኩለ ሌሊት ላይ በመቀሌ ሰፈራችን ጩኸት ይሰማል። ጠብ የተፈጠረ መስሎኝ ነበር።  እኔ እና እናቴ ቦታው ስንደርስ ከስድስት በላይ የሚሆኑ ጎረቤቶቻችን በርከት ብለው በአንዲት ሴት  ጩኸት የተነሳ ፊታቸው ላይ ፍርሃት አጥልቶ አየን። በዛችው ሰዓት በጨለማ ፣ በብርድ እና 

Read More

ጌታሁን ጸጋዬ አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 19፣2014 ዓ.ም :- የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ዛሬ ማለዳ ላይ ባወጣው መግለጫ በትላንትናው እለት ሚያዚያ ማክሰኞ ቀን 18/2014 ከሸይኽ ከማል ለጋስ (ረሂመሁላህ) የቀብር ስነ ስርአት ላይ ደረሰው ጥቃት የተገደሉት ሰዎች ቁጥር 21 መድረሱን አስታውቆ ቀድሞ “በታቀደና በተቀናጀ

Read More

ማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 18/2014 –  ከ300,000 በላይ ተፈናቃዩች በአፋር ክልል በ14 መጠለያ ጣቢያዎች ተጠልለው ቢገኙም ከፌደራል መንግስት የሚደረገው ድጋፍ አጥጋቢ አለመሆኑን የአፋር ክልል የአደጋ እና ስጋት ቁጥጥር ሀላፊ አቶ መሀመድ ሁሴን  ለአዲስ ስታንዳርድ ተናገሩ።  በቀን ከ200 -300 ተፈናቃዩች ወደ ተፈናቃይ መጠለያ እንደሚገቡ የተናገሩት አቶ

Read More