HomeSocial Affair (Page 70)

Social Affair

አዲስ አበባ፣ህዳር8/2015 ዓ.ም፡-ኖርድ ቪንድ የተሰኘ መርከብ ከየክሬን የተገኘ እህል በመጫን በ”እህል ኮሪደር” ወደ ኢትዮጵያ የተንቀሳቀሰ መሆኑን የዩክሬን የመሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፕሬስ አገልግሎት በፌስቡክ ገፁ ላይ ማስፈሩን ጠቅሶ ዩክሬንኢንፎ ዘግቧል፡፡ “ኖርድ ቪንድ መርከብ በ‹እህል ኮሪደር› በኩል 27,000 ቶን ስንዴ ይዛ ከዩክሬን ወደ ኢትዮጵያ እየተጓዘች ነው” ሲል ዩክሬን

Read More

ፒተር ንዴግዋ፣ የሳፋሪኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ፣ በመስከረም 26 ቀን 2015 የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ መደበኛ የመክፈቻ ምርቃት ስነስርዓት ላይ ንግግር ሲያቀርቡ። ፎቶ፡ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በአሰፋ ሞላ አዲስአበባ፡- ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በ 10 ከተሞች የሙከራ አገልግሎት ካደረገ ብኋላ መስከረም 27፣ 2015 ዓ.ም ኔትወርክ እና አገልግለቱን በአዲስ አባባ በይፋ ከጀመረ የደንበኞቹ ቁጥር

Read More

በሻሸመኔ በ IVI እና አጋሮቹ የተካሄደ የኮሌራ ክትባት ዘመቻ ። የስዕል ክሬዲት፡ አለም አቀፍ የክትባት ተቋም/ግንቦት 2015 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7/2015 ዓ.ም፡- በተለያዩ የኦሮሚያ ዞኖች ወባ፣ ኩፍኝ እና ኮሌራ በሽታዎች በወረርሽኝ መልክ በመከሰታቸው ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ የኦሮሚያ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ አበራ ቦቶሬ

Read More