HomeSocial Affair (Page 5)

Social Affair

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24/2015 ዓ.ም፡- በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን ምስራቅ መሰቃን ወረዳ በታጣቂዎች በተሰነዘረ ጥቃት ሰባት ሰዎች መሞታቸው እና በርካቶ መቁሰላቸው ተገለጸ፤ የአከባቢው ነዋሪዎች መንግስት ጣልቃ በመግባት ግጭቱን እንዲከላከልላቸው ጠይቀዋል። ሶስት የአከባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ስታንዳርድ እንዳስታወቁት ግጭቱ የተከሰተው ከአዲስ አበባ በ135 ኪሜ ርቀት ላይ በምትገኝ እና

Read More

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ጉባኤ ሐምሌ 21 ቀን 2015 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ በትግራይ ክልል ለተከሰተው ርሀብ፣ ከፍተኛ የምግብና የመድሀኒት እጥረት  አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ ሲል ጥሪ አቅርቧል። በፕሪቶርያው ስምምነት መሰረት ሁለቱ ተደራዳሪዎች የፈረሙትን ግዴታዎች እንዲወጡ ሲል ያሳሰበው ኢሰመጉ ወደ ትግራይ ክልል የሚገቡ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22/2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሸዋሮቢት ከተማ እና አካባቢው፣ ከረቡ  ጀምሮ፣ የተኩስ ድምፅ እየተሰማ እንዳለና ቢበዛ ስድስት ሰዎች እንደተገደሉ የከተማዋን ነዋሪዎች ዋቢ አድርጎ የአሜሪካ ድምፅ ራድዮ ዘግቧል። በሸዋሮቢት እና አካባቢዋ፣ “ፋኖ” በተባለው የአማራ ክልል የታጠቁ ወጣቶች አደረጃጀት እና በመከላከያ ሠራዊት መካከል

Read More