HomeSocial Affair (Page 2)

Social Affair

በዞኑ የደረቀ ምርት፤ ፎቶ- የጎፋ ዞን ኮሙኑኬሽን አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28/2015 ዓ.ም፡- በጎፋ ዞን በሶስት ወረዳዎች ለተከታታይ አራት ዓመታት በአየር መዛባት ምክንያት በተከሰተው የምርት መቀነስ የተነሳ ከ 155 ሺህ  248 በላይ ቤተሰብ ለአስቸኳይ የምግብ እርዳታ መጋለጣቸውን የዞኑ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የዞኑ አደጋ ስጋት

Read More

አቶ ፈርዳ ገመዳ- ፎቶ ፡የፌደራል ስነምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ድህረ-ገፅ አዲስ አበባ፣ ህዳር 23/2015 ዓ.ም፡- ሀብት በማስመዝገብና በማሳወቅ ሂደት ፤ አመራሮችንና ባለሙያዎች ሳያስመዘገቡ የቀሩትን ሀብት የጠቆመ ዜጋ ከተጠቆመው ሀብት 25 በመቶ እንዲያገኝ እንደሚደረግ የፌደራል ስነምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታውቋል። ለዚህም ዝግጅት እየተደረገ እንደሚገኝና ይህም

Read More

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21/ 2015 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ ከተማ የቱሪስቶችን ደህንነት ለማስጠበቅ የቱሪስት ፖሊስ ለማቋቋም ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ባህል፣ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። የአዲስ አበባ ከተማ ባህል፣ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኃላፊ እና የቱሪዝም ዘርፍ ኃላፊ ደስታ ሎሬንሶ፣ ስራዎችን ለማሳለጥ በቅርቡ የአዲስ አበባ

Read More