ዜና፡ በትግራይ 30 በመቶ የሚሆኑት ህጻናት ለከፋ የምግብ እጥረት ተጋልጠዋል፤ ከ5 ሚሊየን በላይ ሰዎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ይሻሉ፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት
የጤና ባለሙያ መንግስቱ አታላይ የተወለደን ህፃን ሲከታተል፤ ማይ ፀብሪ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል፡ ፎቶ ዩኒሴፍ- ኢትዮጵያ/ 2021/ ደምሰው ብዙወርቅ አዲስ አበባ፣ ህዳር 20/ 2015 ዓ.ም፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በትላንትናው እለት ባወጣው መግለጫ በትግራይ ከሚገኙ ህፃናት መካከል 30 በመቶ የሚሆኑት ለከፍተኛ የምግብ እጥረት መጋለጣቸው እንደዚሁም ክልሉ እየደረሰ ያለው