ዜና፡ በህገ-ወጥ የሐዋላ ሥራ ላይ የተሰማሩ 391 የሚደርሱ ተጠርጣሪዎች የባንክ ሒሳባቸው መዘጋቱን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ ፡፡ ፎቶ፡- የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በአዲስ ስታንዳርድ ሪፖርተሮች አዲስአበባ፣መስከረም27/ 2015 ዓ.ም፡- የውጭ አገራት ገንዘቦችን በህገ-ወጥ የሃዋላ አገልግሎት ሲመነዝሩ የነበሩ 391 ተጠርጣሪዎች የባንክ ሂሳባቸው እንዲዘጋ መደረጉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ በህገ-ወጥ መልኩ