HomeNews (Page 163)

News

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ቶሌ ቀበሌ ሰኔ በሰኔ ወር ከደረሰው ጭፍጨፋ የተረፉ ተፈናቃዮቹ መካከል በደብረ ብርሃን ከተማ በጊዜያዊ መጠለያ ካምፖች ውስጥ ተጠልለው የሚገኙ። ፎቶው የተነሳው በሐምሌ ወር ነው ። ፎቶ ፣ ሀሩንቲዩብ ሚዲያ አዲስ አበባ ጥቅምት 08/2015 ዓ/ም፣ በኦሮሚያ ክልል በተለይም በወለጋ

Read More

በትግራይ ክልል ውስጥ የሚገኙ የኩናማ ማህበረሰብ አባላት ከባድ ጥቃት ደርሶባቸው ከቀያቸው ተፈናቅለው በቅርቡ በDW ቴሌቪዥን ቀርበዋል። አዲስ አበባ ጥቅምት 07, 2015: የፌደራል መንግስት "የህወሓትን ተደጋጋሚ ጥቃት እና ከውጭ ሃይሎች ጠላት ጋር እያደረገ ያለውን ትብብር" በመቃወም የመከላከል እርምጃውን እንደሚቀጥል ገለጸ። የኢትዮጵያና የኤርትራ ጦር ኃይሎች በሰሜን ምዕራብ ትግራይ ክልል

Read More

አንቶኒ ብሊንከን አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 05/2015 ዓ/ም: የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በሰሜን ኢትዮጵያ በተለይም በትግራይ ክልል በሽሬ ዙሪያ በተከሰተው ግጭት እና እየጨመረ በመጣው ሁከት፣ የህይወት መጥፋትና ሰላማዊ ሰዎችንና ንጹሃንን ኢላማ ያደረገ ጥቃት አስመልክቶ እየወጡ ያሉ ሪፖርቶች "አሜሪካን አሳስባታል" ብለዋል። አሜሪካ "የኢትዮጵያ እና የኤርትራ

Read More