ዜና፦ በጅቡቲ ታጣቂ ሃይሎች ባደረሱት ጥቃት ሰባት ወታደሮች መገደላቸው ተገለጸ፤ ” የወነንጀለኛና ፈሪ” ጥቃት ነው – ኢጋድ
በዚህ አመት ሰኔ ወር የጅቡቲን የነጻነት ቀን አከባበር አስመልክቶ የጅቡቲ ብሄራዊ ጦር ሰራዊት አባላት ያሳዩት ወታደራዊ ትርኢት። ፎቶ፡ የጅቡቲ ራድዮ እና ቴሌቪዥን አዲስ አበባ መስከረም 30 ዓ/ም – የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ጋራቢስታን በሚገኘው የጅቡቲ ጦር ታጁራህ