HomeNews (Page 164)

News

አቶ ካንባታ ካዊ ፤ አቶ ተስፋፅዮን ለገሠ ፤ አቶ ምትኩ በላይነህ ። ፎቶ ሶሻል ሚዲያ በምህረት ገ/ክርስቶስ አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 05/2015 ዓ/ም፦ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ሽብርተኛ ተብለው ለተፈረጁት መንግስት "ኦነግ ሸኔ" ብሎ ለሚጠራው የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት እና ህወሓት የገንዘብ ድጋፍ ታደርጋላቹ ተብላዉ በሲዳማ ክልል

Read More

የኦፌኮ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ ደጀኔ ጣፋ በነሃሴ ወር ውሳኔው የኦሮሞን ህዝብ ጥያቄ ያልመለሰ መሆኑን ለአዲስ ስታንዳርድ ተናግረዋል። በዚህ ፎቶ ላይ አቶ ደጀኔ በመጋቢት 2011 የአወዛጋቢው ኮየ ፈጬ ኮንዶሚኒየም ስርጭትን በመቃወም የተቃውሞ ሰልፍ ላይ ይታያሉ። በአዲስ ስታንዳርድ ሪፖርተሮች የተተረጎመ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4/2015 ዓ.ም፡-

Read More

ጋዜጠኛ መዐዛ መሃመድ ደራሲ አሳየ ደርቤ እና ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ.፡፡ ፎቶ፡ ከቪዲዮ የተወሰደ በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4/2015 ዓ.ም፡-ጋዜጠኛ መዓዛ መሀመድ እና ደራሲ አሳዬ ደርቤ በትናንትናው እለት እያንዳንዳቸው በ10 ሺህ ብር ዋስ ከእስር የተፈቱ ሲሆን ዛሬ በዋለው ችሎት ግን ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይን

Read More