HomeHorn of Africa (Page 40)

Horn of Africa

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21/2015 ዓ.ም፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አዲስ ያወጣው ሪፖርት እንደሚያሳየው ከሆነ በሱዳን በሁለቱ ጀነራሎች መካከል እየተካሄደ ባለው ውጊያ ሳቢያ ከቀያቸው የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር አንድ ነጥብ አራት ሚሊየን ተጠግቷል። ሰባተኛ ሳምንቱን ባስቆጠረው የሱዳን ግጭት ሳቢያ በሱዳን ይኖሩ የነበሩ ሰዎች ከቀያቸው ተፈናቅለው ወደ አጎራባች ሀገራት የተሰደዱ

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19/2015 ዓ.ም፡- ትላንት ግንቦት 18 ቀን 2015 ዓ/ም ረፋድ ላይ በአዲስ አበባ ከተማ አንዋር መስጂድ የጁምዓ ሶላት ከተጠናቀቀ በኋላ በሌሎች አካባቢዎች መስጂዶች ፈርሰዋል በሚል ምክንያት በመርካቶ ዙሪያ በተፈጠረ ረብሻና ግርግር የሁለት ሰዎች ሕይወት ማለፉንና ህግ በማስከበር መደበኛ ሥራ ላይ በነበሩ የፖሊስ አባላት

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የቀድሞ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ)  ሊቀምበር አቶ የሺዋስን ጨምሮ ሰባት አባላት ከፓርቲው በፍቃዳቸው መልቀቃቸውን አስታወቁ፡፡ ከፓርቲው አባልነት መልቀቃቸውን ያስታወቁት ፓርቲውን በስራ አስፈጻሚ ደረጃ ሲመሩ የነበሩት አቶ የሽዋስ አሰፋ፣ አቶ ሀብታሙ ኪታባ፣  አቶ ተክሌ በቀለ፣ አቶ ዳንኤል ሺበሺ፣

Read More