HomeEthiopia (Page 71)

Ethiopia

በሞላ ምትኩ @MollaAyenew አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21/ 2015 ዓ.ም፡- የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስቴር በመዲናዋ ውስጥ ባሉ በርካታ የነዳጅ ማደያዎች ላይ የሚስተዋለው ረጅም ሰልፍ የትራፊክ መጨናነቅ እና መስተጓጎል እያስከተለ ባለበት ሁኔታ የነዳጅ ግብይት ሙሉ በሙሉ በዲጂታል እንዲከናወን በወሰነው ውሳኔ እንደሚቀጥል አስታወቀ። ተግባራዊ መሆን የጀመረው ዲጂታል  ክፍያን ተከትሎ  አሽከርካሪዎች

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ትላንት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ በአማራ ክልል በሚንቀሳቀሱ ጽንፈኛ ሀይሎች ላይ ወሳኝ እርምጃ እየወሰድኩ ነው ሲል ገልጿል። በአማራ ክልል ሕገ መንግስታዊ ሥርዓቱን በማፍረስ ክልላዊ ስልጣንን በኃይል ለመቆጣጠር የሚንቀሳቀሱ ሀየሎች አሉ ሲል ኮንኗል። ለአማራ ሕዝብ እንታገላለን

Read More

ከግራ ወደ ቀኝ ሬድዋን ሁሴን፣ ፕሮፌሰር ሞሃመድ ሀሰን፣ ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ እና ጣሃ አብዲ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20/ 2015 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ መንግስት እና በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ተወካዮች መካከል እየተደረገ ያለው ንግግር አራተኛ ቀኑን የያዘ ሲሆን ሁለቱ ወገኖች  በቅድመ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ በርካታ ውይይቶችን ማድረጋቸውን በጉዳዩ ላይ

Read More