ዜና፡በአማራ ክልል በተካሄደ “የሕግ ማስከበር” እርምጃ ከ12 ሺህ 400 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለፀ
የአማራ ክልል ርዕሰ መዲና፣ ባህር ዳር:: ምስል፡ የባህር ዳር ከተማ የህዝብ ግንኙነት ቢሮ በብሩክ አለሙ ሰኔ13 ቀን፣2014 ዓ.ም፣አዲስአበባ፦ባለፈው አንድ ወር በአማራ ክልል በተካሄደ የሕግ ማስከበር እርምጃ ከ12 ሺህ 400 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን መግለፁን አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ዘገበ። "በፋኖ ስም የሚነግዱ እና
0 Comments