HomeEthiopia (Page 215)

Ethiopia

በጌታሁን ፀጋዬ ታህሳስ 24 ቀን 2012 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ: በትግራይ ክልል የእርስ በርስ ጦርነት ከተቀሰቀሰ ከስድስት ሳምንታት በኋላ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ  ኢትዮጵያ እና ሱዳን በአል-ፋሻጋ ግዛት ላይ ለረጅም ጊዜ የዘለቀውን አለመግባባት ለመፍታት መስማማታቸውን ለኢትዮጵያውያን እና ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ መግለጫ ሰጥተዋል። አምባሳደሩ መግለጫውን

Read More

ከግራ ወደ ቀኝ በሚታየው ቅደም ተከተል ፣ ጋዜጠኛ ሰለሞን ሹምዬ ፣ ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ ፣ ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው ፣ ጋዜጠኛ መስከረም አበራ ፣ ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ፣ እና ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ። የግራፊክስ ዲዛይን ፣ በአዲስ ስታንዳርድ:: ፎቶዎች

Read More

ኤርትራ ወታደሮች ወታደራዊ ጥቃት የፈጸሙበት አካባቢ አዲ አዋላ በትግራይ ውስጥ ይገኛል። ግንቦት 23ቀን ፣ 2014 ዓ.ም፣-የትግራይ ክልል ባለስልጣናት የኤርትራ ሃይሎችን በሳምንቱ መጨረሻ አዲስ ወታደራዊ ጥቃት አድርሰዋል ሲሉ ከሰዋል። መግለጫውን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግስት አስተያየት የሰጠ ሲሆን በመጀመሪያ በትግራይ ባለስልጣናት ስለተሰጡት ዘገባዎች አላውቅም ብሎ ነበር። ነገር ግን

Read More