HomeEthiopia (Page 216)

Ethiopia

ጋዜጠኛ መዓዛ መሐመድ ግንቦት 20፣2014 ዓ.ም፣አዲስ አበባ፡-"ሮሃ ሚዲያ " የተሰኘው የዩቲዩብ መገናኛ ብዙኃን መስራች እና ባለቤት የሆነችው ጋዜጠኛ መዓዛ መሐመድ ዛሬ ጠዋት በፖሊስ ተይዛ መወሰዷን ባለቤቷ ሮቤል ተስፋዬ ለአዲስ ስታንዳርድ ተናገረ። ሁለት የፌደራል ደንብ የለበሱ እና ሶስት ሲቪል የለበሱ ደህንነቶች ጋዜጠኛ መዓዛ መሃመድን ዛሬ

Read More

አዲስ አበባ: ግንቦት 17/2014- በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ  በጦርነቱ ምክኒያት 6245 ቤቶች በመውደማቸው ከ34000 በላይ ሰዎች በዳስና በኬንዳ እየኖሩ ነው ሲል የወረዳው የከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ የጽ/ቤቱ ሃላፊ አቶ ምሳው በዛ የህወሀት ሀይሎች ወረዳውን ከ5 ወር በላይ ይዘውት በነበረበት ወቅት በመንግስትና የህዝብ

Read More

በሲዳማ ብሔር ዘንድ ትልቁን ቦታ የሚሰጠው ፊቼ ጫምባላላ በዓል በደማቅ ሁኔታ በመከበር ላይ ይገኛል አዲስ አበባ: የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ የፊቼ ጫምባላላ በዓል ዛሬ በድምቀት በመከበር ላይ ይገኛል። በሲዳማ ብሔር ዘንድ ትልቁን ቦታ የሚሰጠው ፊቼ ጫምባላላ በዓል በደማቅ ሁኔታ ከሁለት ዓመት በኃላ ዛሬ በጠዋት በርካታ

Read More