HomeEthiopia (Page 217)

Ethiopia

በምሕረት ዕቑባይ በርሀ @MehretOkubay መቀሌ -  "ጥቅምት 2014 እኩለ ሌሊት ላይ በመቀሌ ሰፈራችን ጩኸት ይሰማል። ጠብ የተፈጠረ መስሎኝ ነበር።  እኔ እና እናቴ ቦታው ስንደርስ ከስድስት በላይ የሚሆኑ ጎረቤቶቻችን በርከት ብለው በአንዲት ሴት  ጩኸት የተነሳ ፊታቸው ላይ ፍርሃት አጥልቶ አየን። በዛችው ሰዓት በጨለማ ፣ በብርድ እና 

Read More

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 15/2014 - በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የሚመራው የብሄራዊ ደህንነት ምክር ቤት ከፍተኛ የመከላከያ ሰራዊት፣ የፖሊስ እና የመረጃ ባለስልጣናት እንዲሁም የክልል ፕሬዝዳንቶች እና ሌሎችንም ጨምሮ በሀገሪቱ ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ላይ ተወያይቷል። ምክር ቤቱ፣ በህገ ወጥ መንገድ ታጥቀው የሀገሪቱን ሰላምና ፀጥታ በማደፍረስ ላይ

Read More

ጋዜጠኛ አሚር አማን እና የካሜራ ባለሙያው ቶማስ እንግዳ ማህሌት ፋሲል  @MahletFasil አዲስ አበባ መጋቢት 9 2014 - የአራዳ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት የግዜ ቀጠሮ ችሎት ዛሬ ቀረቡት የ የአሶሽየትድ ፕረስ ጋዜጠኛ አሚር አማን እና የካሜራ ባለሙያው ቶማስ እንግዳ ላይ ፖሊስ ምርመራን ስላልጨረስኩ 14ተጨማሪ ቀን ይሰጠኝ ሲል ችሎት ጠይቋል

Read More