Home2022September

September 2022

በመቐለ የትግራይ ተፈናቃዮች መጠለያ ፤ ምስል- የአውሮፓ ህብረት /2014 ከማህደር አዲስ አበባ፣መስከረም 19/2015 ዓ.ም፡- በሰሜናዊው የኢትዮጵያ ክፍል ወታደራዊ ጦርነት ካገረሸበት ነሃሴ 18 ጀምሮ የሰብዓዊ አገልግሎት አቅርቦት በትግራይ “ሙሉ በሙሉ መታገዱ” ፣ እንዲሁም በአማራ እና በአፋር ክልሎች "እጅግ መስተጓጎሉ”አሳሳቢ መሆኑን የአዉሮፓ ህብረት ገለፀ፡፡ በተጨማሪም ጦርነቱ

Read More

የአዲስ አበባ ከተማ ሞተረኞች፤ ምስል ዋልታ ቲቪ አዲስአበባ፣መስከረም 20/2015ዓ.ም፡-በአዲስ አበባ በነገው እለት የሚከበረው የእሬቻ በአል ምክንያት በማድረግ ከዛሬ ጀምሮ እስከ እሁድ ድረስ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር እንደማይቻል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ በነገው እለት መስከረም 21፣ 2015 ዓ.ም. ለሚከበረው የኢሬቻ በዓል በሁሉም የመዲናዋ በሮች የሚገቡ

Read More

በአማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰሜን አቸፈር ወረዳ በዝናብ የወደመ ሰብል ፤ መስል- ሰሜን አቸፈር ወረዳ ኮሙኑኬሽን አዲስ አበባ፣መስከረም 20/ 2015 ዓ.ም፡- በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰሜን አቸፈር ወረዳ ከ2መቶ ሄክታር መሬት በላይ ሰብል ላይ በረዶ ቀላቅሎ በጣለዉ ዝናብ በሰብል ላይ በግምት ከ16 ሚሊዮን ብር በላይ ውድመት

Read More