በምስራቅ ኦሮሚያ ሸዋ ዞን መተሃራ መዝናኛ ቤት ዉሰጥ ታጣቂዎች በሰነዘሩት ጥቃት 10 ሰዎች የተገደሉ ሲሆን ከ11 በላይ ቆስለዋል
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሸዋ ዞን በመተሀራ ከተማ በአልጌ ቀበሌ በፈንታሌ ወረዳ መዝናኛ ቤት ዉስጥ ታጣቂዎች 10 ወጣቶችን ሲገድሉ ከ11 በላይ ሰዎች መቁሰላቸውን ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ዘግበዋል። ጥቃቱ የተከሰተው ሃሙስ መጋቢት 17 ቀን ሲሆን ታጣቂዎቹ ወጣቶቹ ፑል ይጫወቱበት የነበረውን መዝናኛ ቤት በማወካቸው
0 Comments