እለታዊ ዜና፡ በአፋር እና ሱማሌ ክልል አዋሳኝ ግጭት የፌደራል መንግሥት ዘላቂ መፍትሔ እንዲሰጥ ኢዜማ አሳሰበ
በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17/2014 ዓ.ም፡- በአፋር እና ሱማሌ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ያለውን የእርስ በእርስ ግጭት የፌደራል መንግሥት ዘላቂ መፍትሔ እንዲሰጥ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) አሳሰበ፡፡ በፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የሚመራው የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በዛሬው እለት መግለጫ ያወጣ ሲሆን በመግለጫውም የአፋር እና
0 Comments