Home#Asdailynews (Page 93)

#Asdailynews

ረዳት ኮሚሽነር ቡሽራ አልቀሪብ ፡፡ ምስል፡ የ ቤንሻንጉል ክልላዊ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 4፣ 2014 ዓ.ም፦ በቤንሻንጉል ክልላዊ መንግስት መዲና አሶሳ ከተማ ጊዚያዊ የእንቅስቃሴ ገደብ መጣሉን የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡ የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር ቡሽራ አልቀሪብ

Read More

በብሩክ አለሙ አዲስ አበባ፡ ሰኔ 10/2014 ዓ.ም ፡- በጅማ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም የመካኒካል ምህንድስና ተመራቂ ተማሪዎች ነዳጅ ማምረት የሚችል ማሽን መስራታቸውን የጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ያገለገሉ ፕላስቲኮች በመሰብሰብ በሙቀት አማካኝነት ፓይሮሊሲስ በተሰኘ ሂደት የነዳጅ ምርትን  ለማምረት የተቻለ ሲሆን እስካሁን በተደረገው ሙከራ በሰዓት ውስጥ ሦስት ኪሎ ግራም ፕላስቲክ

Read More

በብሩክ አለሙ ግንቦት 26፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባበ፦አንቡላንስ ተሽከርካሪ 21 ሰዎችን በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሱዳን ለማሻገር የሞከረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ። የቋራ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የአንቡላን ሹፌር  በአንቡላን መኪና 21 ሰዎችን ጭኖ በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሱዳን ለማሻገር ሲያጓጉዝ ተይዞ ፍርድ ቤት መቅረቡን የምዕራብ

Read More