Home#Asdailynews (Page 92)

#Asdailynews

ምስል- ደቡብ ወሎ ዞን መንግስት ኮሚኒኬሽን አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30  ቀን 2014 ዓ.ም፦በደቡብ ወሎ ዞን ከለላ ወረዳ በልጓማ ከተማና ዙሪያው በሚገኙ ቀበሌዎች  ሐምሌ 28/2014 ዓ.ም ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በረዶ ቀላቅሎ የጣለው ከባድ ዝናብ በንብረትና በእንሰሳት ላይ ጉዳት ማድረሱን የደቡብ ወሎ ኮሙኒኬሽን አስታወቀ፡፡ በረዶ ቀላቅሎ  በጣለው ከባድ

Read More

ምንጭ፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ሐምሌ 15፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡-የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና የኢጣሊያን ፖሊስ በሁለትዮሽና በዓለም አቀፍ የፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በሮም ውይይት በማድረግ የሁለቱ የፖሊስ ተቋማት የጋራ ስጋቶች የሆኑትን ሽብርተኝነትና ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ተባብረው ለመከላከል መስማማታቸውን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። በክቡር ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተመራው የኢትዮጵያ

Read More

ሃምሌ 13፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ እና የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና  በቴክኖሎጂ አማካኝነት መረጃን ለማጋራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረራሙ፡፡ ሁለቱ መስሪያ ቤቶች የተፈራረሙት ስምምነቱ የአቅም ግንባታ እና የቴክኖሎጂ እገዛ ሲሆን አጠቃላይ በዚህ ዓመት አምስት መሰረታዊ ጉዳዮች

Read More