HomeAfrica (Page 37)

Africa

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2/2015 ዓ.ም፡- ሁለተኛ ወሩን ለመድፈን የተቃረበው የሱዳን ተፋላሚ ሀይሎች ውጊያ አሁንም አልቆመም። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሰኔ 2 ቀን 2015 ዓ.ም ያወጣው ወቅታዊ ሪፖርት እንደሚያሳየው ከሆነ ወደ ኢትዮጵያ የገቡ የሱዳን ስደተኞች ቁጥር ከ41ሺ በላይ ሁኗል። አብዘሃኛዎቹ ስደተኞች ኢትዮጵያውያን መሆናቸውን ያስታወቀው የመንግስታቱ ድርጅት ሪፖርት

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1/2015 ዓ.ም፡- በኢትዮጵ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለተጎጂዎች ተብሎ የሚቀርብ እርዳታ ላልታለመለት አላማ እየዋለ መሆኑ በመረጋገጡ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ዩኤስኤድ በኢትዮጵያ የሚያካሂደውን የእርዳታ አቅርቦት ማቋረጡን ለአዲስ ስታንዳርድ በላከው የኢሜይል መልዕክት አስታወቀ። የምግብ እርዳታ የማቋረጡ ውሳኔ እጅግ አዳጋች እና አስቸጋሪ ቢሆንም ውሳኔውን ለማሳለፍ ተገደናል

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1/2015 ዓ.ም፡- የአለም የምግብ ፕሮግራም እና የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ዩኤስኤድ በትግራይ ክልል ተፈጸመ በተባለው ለተረጂዎች የቀረበ የምግብ እርዳታ ላልታለመለት አላማ ውሏል በሚል ማቋረጣቸው ይታወቃል። በኢትዮጵያ የሚገኙ ለጋሽ ድርጅቶች በጋራ ያዘጋጁት እና ለአዲስ ስታንዳርድ የደረሰው የውስጥ ማስታወሻ እንደሚያሳየው ከሆነ ድርጊቱ የተፈጸመው በትግራይ ብቻ አይደለም፤

Read More