ትንታኔ፡ እርዳታ ፍለጋ ላይ ያለው የዋግ ኽምራ ጤና አገልግሎት እና የተፈናቃዮች የረሃብ ጭንቀት
በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ወለህ መጠለያ ለሚገኙ ተፈናቃዮች። ምስል፡ የዋግ ኽምራ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በእቴነሽ አበራ አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 1፣ 2014 ዓ.ም፦ በዋግ ኽምራ አስተዳደር ዞን ስር ያሉ ሶስት ወረዳዎች አበርገሌ፣ ዝቋላ እና ፀገበጅ እስካሁን በትግራይ ሃይሎች ቁጥጥር ስር ያሉ ሲሆን በዚህም የተነሳ ህዝቡ ለከፍተኛ ረሃብ፣
0 Comments