HomeAfrica (Page 137)

Africa

አዲስ አበባ፣ ጷጉሜ 3/2014ዓ.ም:- የኢፌዲሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር “Etv World” ማክሰኞ መስከረም 6 ቀን 2014 ዓ.ም. ስለ ሶማሊያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ሪፐብሊክ ያስተላለፈው ፕሮግራም ትክክለኛ ያልሆነ ዘገባ መሆኑን ገልፆ "የፕሮግራሙ ይዘት የኢትዮጵያን መንግስት ፖሊሲ የማይወክል እና ከሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ጋር የማይጣጣም" መሆኑን አስታወቀ፡፡ በመንግስት ባለቤትነት

Read More

በአማራ ክልል የ2015 የትምህርት ዘመን የነበርና አዲስ ተመዛጋቢ ተማሪዎች ከነሃሴ 23 አስከ ጳጉሜ 4/2014 ዓ.ም ይካሄዳል ። ፎቶ፡ የአማራ ብሔራዊ ክለላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2014 ዓ.ም ፦ የአማራ ብሔራዊ ክለላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ትላንት ረቡዕ ጳጉሜ 2 ቀን 2014 ዓ.ም በፃፈው ድብዳቤ

Read More

ጋዜጠኛ መዓዛ መሐመድ በጌታሁን ጸጋዬ @GetahunTsegay12 .አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜ 3፣ 2014 ዓ.ም፦ “ሮሃ ሚዲያ” የተሰኘው የዩቲዩብ መገናኛ ብዙኃን መስራች እና ባለቤት የሆነችው ጋዜጠኛ መዓዛ መሐመድ ትላንት ረቡዕ ጷጉሜ 2፤ 2014 ዓም በፌደራል ፖሊስ አባላት ተይዛ መወሰዷን የስራ ባልደረባዋ እና ጓደኛዋ ምስራቅ ተፈራ ለአዲስ

Read More