HomeArticles Posted by Alemitu Homa (Page 84)

Author: Alemitu Homa

ፎቶ: አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ አበባ፣ ጥር 16/2015 ዓ.ም፡- በትናንትናው እለት ምሽት 4፡48 ላይ "ከፍተኛ ቴክኖሎጂና ግብዓት የፈሰሰበት" የለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ህንፃ ከመመረቁ ጥቂት ቀናት በፊት በደረሰበት እሳት አደጋ መሰረተ ልማቱ ወደመ፡፡ እንደ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መረጃ "የአደጋው ምክንያት እና መንስኤ በፖሊስ ምርመራ እየተካሄደበት

Read More

አዲስ አበባ - የድሬዳዋ አስተዳደር በኢፌዲሪ 6ኛ ህዝብ ተወካዮች እና የፌዲሬሽን ምክር ቤቶች 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር “ህዝበ ውሳኔ ተደርጎ ወደ አንዱ ክልል እንዲጠቃለል ማድረግ ነው” በሚል በአንድ የምክር ቤት አባል የተነሳውን ሃሳብ እና የሚዲያ ዘገባ ኣስተባበለ፡፡ የድሬዳዋ ኮሙኒኬሽን ቢሮ

Read More

የአዲስ አበባ፦ ጥር 12/ 2015 ዓ.ም. - የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ በጥር ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ የተደረገውን የዋጋ ጭማሬ መነሻ በማድረግ በህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ላይ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጫ ዋጋ ከነገ ጀምሮ መጨመሩን አስታወቀ፡፡ በዚህም መሰረት ለሚኒባስ የታክስ ተሸከርካሪዎች የጉዞ ርቀት

Read More