Home2023 (Page 25)

July 2023

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ቤተከርስቲያን ሲኖዶስ አባላትን ያካተተው በአቡነ ማትያስ የተመራው ሉዑክ በመቀሌ አቀባበል ያልተደረገለተ ምንም አይነት የተጻፈልን ደብዳቤም ይሁን የተያዘ መርሃ ግብር ስላልነበረ ነው ስትል የትግራይ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አስታወቀች። የትግራይ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የመንበረ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ቤተ ክህነት ጸሐፊ መጋቤ ብርሃናት ተስፋየ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8/2015 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ የሚገኙ የተኩላ እንስሳ ዝርያዎች ገዳይ በሆነ ቫይረስ ሳቢያ እና መኖሪያቸው እየጠበበ በመምጣቱ የመጥፋት አደጋ እንደተጋረጠባቸው ተገለጸ። ሁኔታውን ለመቀልበስ የማዳን ስራ እየተሰራ መሆኑን ዲስከቨሪ ዋይልድ ላይፍ ድረገጽ ባወጣው ዘገባ አስታውቋል። በባሌ ተራሮች ላይ የሚገኙት የቀይ ቀበሮ የተኩላ ዝርያዎች ካኒን ዲስቴምፐር (Canine

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7/ 2015 ዓ.ም፡- በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን፣ ግልገል በለስ ከተማ በተለምዶ “ቻይና ካምፕ” ተብሎ በሚጠራ ሰፈር በታጣቂዎች በተፈፀመ ጥቃት፣ 3 የአካባቢውን ሚሊሻ አባላት ጨምሮ 8 ነዋሪዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ፡፡ ጥቃቱ የተፈፀመው በግልገል በለስ ከተማ፣ በተለምዶ “ቻይና ካምፕ” ተብሎ

Read More